6 - ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ [ ዘገብር ኄር ]


1 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘሰንበት]]
 
1 - ዋዜማ = ገብር ኄር ወገብር ምእመን 29 - እስ . ለዓ ( ዮ ) ቤት= ብፁዓን አንትሙ
2 - ዓዲ = ብፁዓን እሙንቱ 30 - እስ . ለዓ = ከመ ብእሲ ዘይነግድ
3 - ለእግዚ . ምድ . በም . በ፭ = ገብር ኄር ወገብር ምእመን 31 - እስ . ለዓ = አግዓዝያን አንትሙ
4 - እግዚአብሔር . ነግሠ = ገብር ኄር 32 - እስ . ለዓ = ብፁዓን አንትሙ
5 - ይትባረክ = አይቴ ተኃድር ጥበብ
33 - (ል ) ቤት = ገብር ኄር
6 - ፫ት ( ነያ ) ቤት = ኢንኩን ከመ ገብር እኩይ 34 - ካልዕ = ገብር ኄር
7 - ረከብናሃ ቤት = መኑ ውእቱ ገብር ኄር 35 - እስ . ለዓ .( ሪ ) . ቤት = ብፁዕ ብእሲ
8 - ሰላም በ፬ (ግ ) . ቤት = ገብር ኄር 36 - እስ . ለዓ (ና ) ቤት = ከመ ዝኑ እንጋ
9 - ዓዲ በ፬ (ግ ) ቤት = አይቴኑ አሐውር እመንፈስከ 37 - እስ . ለዓ = መኑ እንጋ ውእቱ
10 - ሣልሳይ (ጺራ) = ለአግብርት ግዕዛን 38 - እስ . ለዓ . ( ህ ) ቤት = ለአግብርት ግዕዛን
11 - መዝሙር በ፭ . ( ር ) ቤት = መኑ ውእቱ ገብር ኄር 39 - እስ . ለዓ = ገብር ኄር
12 - ዓዲ በ፮ . ( ሁ ) . ቤት = አንሥአ አዕይንቲሁ ወይቤሎሙ 40 - አቡን በ፩ ( ህ ) ቤት = ፀውዖሙ ኢየሱስ
13 - ዘአምላኪየ = ገብር ኄር 41 - አቡን በ፩ ( ዎ ) ቤት = ብፁዕ ውእቱ ገብር ኄር
14 - ፬ት አጥመቀ = መኑ ውእቱ ገብር ኄር 42 - አቡን በ፪ ( ት ) ቤት = ብፁዕ ውእቱ ገብር ኄር
15 - ከመ ያፈቅ. አም. አዳም . በል .ዓዲ ኮከብ . መርሆሙ 43 - አቡን በ፪ ( ደ ) ቤት = ብፁዕ ውእቱ ገብር ኄር
16 - ዓራራት = ኩኑ እንከ ከመ አግብርት 44 - አቡን በ፫ ( ሙ ) .ቤት = ከመ ገብር ኄር
17 - ፬ት ( ሐፀ ) ቤት = ገብር ኄር 45 - አቡን በ፫ ( ደ ) ቤት = ከመ ገብር ኄር
18 - ብፁዕ አንተ ቤት = ብፁዕ ውእቱ ገብር ኄር 46 - አቡን በ፭ ( ሴ ) ቤት = ስብሐተ ወአኰቴተ
19 - አፍቅር ቢጸከ ቤት = ገብር ኄር 47 - መዋስዕት = ገብር ኄር
20 - ተሣሃለኒ እግዚኦ ተሣሃለኒ = ቅኔ ደብተራ 48 - ፫ት (ርእዩ በግዓ) ቤት= ዘበውኁድ ምዕመን ኮንከ
21 - አብርህ ለነ ቤት = ለአግብርት ግዕዛን 49 - ይትበደር ቤት = ገብር ኄር
22 - ዘመጽአ ቤት = ብፁዕ ውእቱ ገብር ኄር 50 - ዕዝል ሰላም = ገብር ኄር ወገብር ምዕመን
23 - ኮከብ መርሆሙ ቤት = ነአምን ወንገኒ
51 - ዓዲ = ሰንበት ይእቲ ቅድስት
24 - ዕዝል = ኦ ገብር ኄር 52 - ፫ት + ዘሠርክ + መዝራዕትየ ቤት = ዘይሠሪ አበሳ ለኵሉ
25 - ዓዲ = ብፁዕ ውእቱ 53 - ሰላም በ፮ ( ያ ) ቤት = ንዕቀብ ጊዜሁ
26 - ዘይእዜ ውስተ ሰንበተ በል . ዓዲ= በዕለተ ሰንበተ ቦኡ ጻድቃን 54 - ዓዲ (ቁራ) = ምክር ወሰላም የሃሉ ማዕከሌክሙ
27 - ማኅ = ጹሙ ወጸልዩ
28 - ስብሐተ ነግህ = ገብር ኄር  
   

2 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘሰኑይ ]]

 
1 - ዕዝል በ፪ (ሥረዩ ) = አዕምሩ አዕምሩ 17- አቡን በ፩ = ጾም ቅድስት ትሜህሮሙ
2 - ማኅሌት = ዘጌሠ ኅቤሃ
18 - ፬ት ዘአምላኪየ = ንጽሐ ልብ ወሥጋ
3 - ስብሐተ ነግህ = እንተ ጸብሐት 19 - ቅንዋት = አመ ይሰቅልዎ
4 - እስ . ለዓ . ( ጥ ) ቤት = ዘዴገና ለቤተ ክርስቲያን 20 - ፫ት ( ነያ ) ቤት ተሣሃለኒ እግዚኦ ተሣሃለኒ = በጾም ወበጸሎት
5 - ቅንዋት ( ነ ) ቤት = በጽባሕ ትብጻሕከ ጸሎትየ 21 - ሰላም = በከመ ይቤ ዳዊት
6 - አቡን በ፲ (ሥረዩ ) = ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ 22 - አርያም ዘ፱ቱ ሰዓት = (ሥረዩ ) ንሴብሕ ወንዜምር
7 - በ፪ ( ሕ ) ቤት = ርቱዕ ሎቱ ይደሉ
23 - አቡን በ፩ = ኢያደሉ በውስተ ፍትሕ
8 - ፫ት (ሶበ ይትነሣእ) ቤት = ከመዝ ሕንጺሃ 24 - ፬ት (ለቤተ ክ.) ቤት ትባርኮ ነፍስየ= ማኅቶተ ጥበብ
9 - ሰላም በ፫ ( ሐ ) ቤት = በብርሃንከ ንርዓይ ብርሃነ 25 - ቅንዋት = አብርሃም ወሰዶ
10 - አርያም = ዘ፫ቱ ሰዓት= ንሴብሕ ወንዜምር 26 - ፬ት ( ነያ ) ቤት = ምስለ አቡሁ
11 - አቡን በ፩ = ወትቤ ጽዮን ትረስዓኒኑ 27 - ሰላም = ከሠተ አፉሁ
12 - ፬ት ( ሥረዩ ) አጽምዕ እዝነከ ኅቤየ= ለቤተ ክርስቲያን 28 - ፫ት (ኢትርኃቁ ) ቤት= እምወርቅ ወእምብሩር
13 - ቅንዋት = ንሴፎ ንርከብ 29 - ሰላም በ፮ (ዕ) ቤት= እንዘ ነአኵቶ ለክርስቶስ
14 - ፫ት ( ሥረዩ ) = ነያ ደብተራ 30 - ዓዲ (ሪ) = በፍሥሐ ወበሰላም
15 - ሰላም = እግዚአብሔር ውእቱ  
16 - አርያም ዘ፮ቱ ሰዓት = (ሥረዩ ) ንሴብሕ ወንዜምር  
   

3 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘሠሉስ ]]

 
1 - ዕዝል በ፫ ( ሐ ) ቤት = ነአኵቶ ለእግዚአብሔር 18 - አቡን በ፩ = ብፁዕ ውእቱ
2 - በ፫ ( የ ) ቤት = ዕሥየኒ እግዚኦ
19 - ንጹም ንጹመ
3 - ማኅ . ወስብ . ነግ . ገቢዓከ በል . እስ . ለዓ (ነ) ቤት = በጽባሕ ትብጻሕከ ጸሎትየ
20 - ፬ት ዘአምላኪየ = በጾም ወበጸሎት
4 - ዓዲ = ተንሥኡ ንሑር 21 - ቅንዋት = ኃይለ መስቀሉ እትመረጐዝ
5 - ቅንዋት = በሰማይ አርአየ
22 - ፫ት ( ነያ) ቤት ተሣሃለኒ እግዚኦ ተሣሃለኒ =በጾም ወጸሎት አቀመ ኢያሱ
6 - አቡን በ፩ ( ዝ ) ቤት = እምኵሉ ሐዋዝ 23 - ሰላም = አሐውየ ቀድሱ ጾመ
7 - ፫ት (በጺሖሙ ) ቤት = ምስዓል ወምስጋድ 24 - አርያም ዘ፱ቱ ሰዓት ከሠተ ለነ ቤት =አንትሙሰ ብክሙ
8 - ዘምሩ ቤት = አዳም ወሠናይት 25 - አቡን በ፩ = ሠናየ ሐልዩ ለቢጽክሙ
9 - ሰላም በ፬ ( ሥረዩ ) = ክነፈ ርግብ 26 - ፬ት ትባርኮ ነፍስየ = ለፀሐይ ዓቅመ በጥበቡ ወሀበ
10 - ዓዲ በ፩ ( ሚ ) ቤት = እስመ የዋሃን ይወርሱ 27 - ቅንዋት = ማኅደረ ሕይወት
11 - አርያም ዘ፫ቱ ሰዓት (ሥረዩ ) = ከሠተ ለነ ብርሃነ 28 - ፬ት ( ነያ ) ቤት = ወለጠ ስኖ ፋሌክ ሰማይ
12 - አቡን በ፩ = በሀ በልዋ 29 - ሰላም = አንሰ ዕቤ እግዚኦ
13 - ፬ት አጽምዕ ዕዝነከ ኅቤየ= በዕንቈ ሰንፔር አሠነያ 30 - ፫ት ዘሠርክ ሶበ ይትነሣእ ቤት = አብ ወወልድ
14 - ቅንዋት = በኢየሩሳሌም ሐፁር 31 - ሰላም (ዛቲ) ቤት = አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ
15 - ፫ት ነያ ቤት = እምነ ጽዮን ነያ 32 - ዓዲ (ሪ) ቤት = ቀድሱ ጾመ
16 - ሰላም = ሑረታቲሃ ዘበስን  
17 - አርያም ዘ፮ቱ ሰዓት =ከሠተ ለነ ቤት አንትሙሰ ጸልዩ  
   

4 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘረቡዕ ]]

 
1 - ዕዝል በ፫ (ደ ) ቤት = ነግሃ ነቂሐነ እምነዋም
21 - በ፫ ዘማዕከል እማዕ ልብየ በል ዘ፮ ሰዓት (ዋካ ወብ) ቤት = በጾም ወበጸሎት
2 - ማኅ . ዘጌሠ . ኅቤሃ በል . ስብ . ዘየኃድር . በል . አቡን (ፌ) ቤት 22- አቡን = ንዑ ንስግድ
3 - በ፩ (ታ ) ቤት = አንሥኢ አዕይንተኪ 23 - አቡን = እስመ ጾም በቍዔት ባቲ
4 - ዓዲ ( ሥረዩ ) = ጾመ ሙሴ 24 - ፬ት (ለ)ቤት አምላኪየ አምላኪየ = በጾም ወበጸሎት
5 - ነያ ቤት = እንተ ጸብሐት 25 - ቅንዋት = መስቀልከ እግዚኦ
6 - ሰላም (ጺራ) = ቀድሱ ጾመ 26 - ፫ት (ነያ) ቤት ተሠሃለኒ እግ ተሠሃለኒ= እምአልባቢነ አሰሲለ
7 - ዓዲ = ሰላማ ለቅድስት 27 - ሰላም = ንጹም ጾመ ፍጹመ
8 - መዝ . ተማኅለሉ በል . ስብ . እንተ ጸብሐት- እስ .ለዓ (ጺራ) = እግዚኦ መኑ ከማከ
28 - ዘ፱ቱ ሰዓት ተማኅለሉ በል ስብ= ንስእለከ ወናስተበቍዓከ
9 - ካልዕ = ወሥረይ ላቲ ለነፍየ 29 - እስ. ለዓ (ጺሪ) = እሴፈዎ ለምሕረትከ
10 - አቡን በ፩ (ፌ ) .ቤት = ሰሎሞን ቆመ
30 - ዓዲ (ሪ) = አድኅን እግዚኦ
11- አቡን በ፫ ዘማዕከል (ቡ) ቤት = እንተ ጸብሐት 31 - አቡን በ፫ (ሐ ) ቤት = ናጥብዕ አሚነ
12 - አርያም = ዘ፫ቱ ሰዓት= ( ሥረዩ ) = ዋካ ወብርሃን 32 - ዓዲ በ፫ (የራ) = ይቤ ኢየሱስ
13 - አቡን በ፩ = አንሥኢ አዕይንተኪ 33 - አርያም ዘ፱ቱ ሰዓት ዋካ .ወብርሃን ቤት= መሐሪ ወመስተሣህል
14 - ፬ት (ሥረዩ ) አጽምዕ እዝነከ ኅቤየ= ቤተ ክርስቲያን
34 - አቡን = አኃውየ ምንት ይበቍዓነ
15 - ቅንዋት = መስቀልከ ብርሃን 35 - ፬ት (ለቤ) ቤት ትባርኮ ነፍስየ = ተዘከር እግዚኦ
16 - ፫ት ( ነያ ) ቤት = ዓውዳኒ ዘጽድቅ 36 - ቅንዋት =እለ ሐረስዋ ለምድር
17 - ሰላም = ነያ ጽዮን 37 - ፫ት (ነያ) ቤት እግ. አምላ .መድ= ጸግወነ እግዚኦ
18 - አርያም ዘ፮ቱ ሰዓት= ተማኅለሉ በል እስ. ለዓ (ነ) ቤት = ኄር አንተ 38 - ሰላም = መሐረነ እግዚኦ
19 - ካልዕ = እትመሐለል ወእስዕለከ  
20 - አቡን በ፩ ( ታ ) ቤት = እትመሐለል ወእስዕለከ  
   

5 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘሐሙስ ]]

 
1- ዕዝል በ፪ ( ዶ ) ቤት = ሰከየት ምድር ወትቤ 21 - ዓዲ = አኃውየ ንጹም ጾመ
2 - በ፪ ( ዑ) ቤት = ምስዓል ወምስጋድ 22 - ፬ት (ለቤ) ቤት አምላኪየ አምላኪየ = በጾም ወበጸሎት
3 - በ፩ ( ዎ ) ቤት = ሐነፀ መቅደሶ 23 - ካልዕ = ምስዓል ወምስጋድ
4 - በ፬ ( ኪ ) ቤት = አነ ውእቱ 24 - ሣልስ = ንፌኑ ስብሐተ
5 - ማኅ . ዘጌሠ ኅቤሃ በል . ስብ .አመ ኖኅ ይእቲ በል. እስ .ለዓ (ሚ) ቤት = እንተ ጸብሐት
25 - ቅንዋት = በአፍአኒ መስቀል
6 - ቅንዋት = ምርጉዞሙ ለሐንካሳን 26 - ፫ት ( ነያ) ቤት ተሣሃለኒ እግ. ተሣ= በጾም ወበጸሎት
7 - አቡን በ፩ ( ሃ ) ቤት = እንዘ ነአምን 27 - ሰላም = አኃውየ ተፋቀሩ
8 - ፫ት (ይትበደር ) ቤት = እንተ ጸብሐት 28 - አርያም ዘ፱ቱ ሰዓት = እምጽዮን ነበበ ቤት= መሐረነ እግዚኦ
9 - በከመ ሥምረቱ ቤት = በሀ በልዋ 29 - አቡን = አንሰ ምስለ ቃለ ስብሐት
10 - ቅንዋት = በሀ በልዋ 30 - ፬ት (ለቤ ) ቤት = ትባርኮ ነፍስየ
11 - ሰላም በ፫ ( ሐ ) ቤት = ዓይ ይእቲ ዛቲ 31 - ዓዲ = ፍናዊሁ ርቱዓተ
12 - ዓዲ = በሰላም ንጊሣ 32 - ቅንዋት = በአፍአኒ በጸሎት
13 - አርያም ዘ፫ቱ ሰዓት = እምጽዮን ነበበ 33 - ፫ት ( ነያ ) ቤት እግ. አምላ. መድኃኒትየ= ለአበ መንፈስነ
14 - አቡን = ከመዝ ይቤ ሙሴ 34 - ዓዲ = ንጽሐ ልብ ወሥጋ
15 - ፬ት (ለቤ) ቤት አጽምዕ ዕዝ .ኅቤ = ውስተ ሀገሩ ለንጉሥ 35 - ሰላም = አቡነ ዘበሰማያት
16 - ቅንዋት = በአፍአኒ መስቀል 36 - ሰላም ዘሠርክ በ፪ (ብ) ቤት = ሰላም ዘአብ
17 - ፫ት ( ነያ) ቤት = አዳም ሕንፂሃ 37 - ዓዲ (ና) ቤት = ይጹም ዐይን
18 - ሰላም = ኢይትዓፀው አናቅጽኪ  
19 - አርያም ዘ፮ቱ ሰዓት= እምጽዮን ነበበ ቤት= ጾም ወጸሎት
 
20 - አቡን = አኃውየ ምንት ይበቍዓነ  
   

6 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘዓርብ ]]

 
1 - ህየንተ ዕዝል በ፪ (ሩ) ቤት = ዋካ ይእቲ 18 - ካልዕ = በሲድራቅ ወሚሳቅ
2 - ማኅ. ወስብ. ነግ. ገቢዓከ በል እስ. ለዓ= አንቅሐኒ በጽባሕ 19 - ቅንዋት = ጌዜ ፮ቱ ሰዓት መስቀልከ ረድኤት
3 - ቅንዋት ( ዮ) ቤት = መስቀል ብርሃን 20 - ፫ት (ነያ) ቤት ተሣሃለኒ እግ . ተሣሃለኒ = በጾም ወበጸሎት
4 - አቡን በ፩ (ሐ ) ቤት = ትዌድሶ ቤተ ክርስቲያን
21 - ሰላም በ፫ (ኵሌ) = ሰላመ ሀበነ
5 - ፫ት ( ነያ ) ቤት = ጽልመተ አብራህከ
22 - አርያም ዘ፱ቱ ሰዓት = ተዘከርኩ ቤት አንትሙሰ ከመ ዕብነ ሕይወት
6 - ሰላም በ፮ ( ሥረዩ ) = ዘይቤ ሐዋርያ 23 - አቡን በ፩ = ወትቤ ዕሌኒ
7 - ፫ት (መዝራዕትየ ) ቤት = አንተ አቡነ 24 - ፬ት (ለቤ ) ቤት = ሐዳፊ ነፍስ ወሥጋ
8 - ሰላም (ጺራ) = ሰላመከ አባ 25 - ቅንዋት = ጊዜ ፱ቱ ሰዓት
9 - አርያም ዘ፫ቱ ሰዓት (ሥረዩ) = ተዘከርኩ በሌሊት 26 - ፫ት (ነያ) ቤት እግ . አምላ. መድኃ.= እኵት ወስቡሕ
10 - አቡን አንትሙሰ ከመዝ ንቡ 27 - ሰላም በ፫ (ኵሌ) = ነሢአነ ጸጋ
11 - ፬ት (ለቤ) ቤት አጽምዕ ዕዝነከ ኅቤየ = ቤተ ክርስቲያን መርዓቱ 28 - ምልጣን = ሰአሉ ለነ ጻድቃን
12 - ቅንዋት = ጊዜ ፫ቱ ሰዓት 29 - ፫ት ( ወበልዋ) ቤት = በመስቀሉ አርኃወ ገነተ
13 - ፫ት ( ነያ ) ቤት= ቤተ ክርስቲያን 30 - ቅንዋት = በመስቀሉ አርኃወ ገነት
14 - ሰላም በ፪ (ድኵሌ) =ብርሃን ትእዛዝከ 31 - ሰላም (ጺራ) = መስቀል በሉ ኪያሁ ተወከሉ
15 - አርያም ዘ፮ቱ ሰዓት= ተዘከርኩ ቤት -ጾም ትረድዕ  
16 - አቡን = ንጹም ጾመ  
17 - ፬ት (ለቤ ) ቤት = በንጹሕ ዘጾመ  
   

7 - ጾመ ድጓ ዘገብር ኄር [[ ዘቀዳሚት ]]

 
1 - ዕዝል = ናክብር ሰንበቶ 6 - አቡን በ፩ (ሃ) ቤት = ሠርዓ ሰንበት
2 - ዘይ .ውእቱ ቀደሰ . በል .[ ማኅ.ሠርዓ.በል [ ስብ. ወበ .ሰንበት .እስ.ለዓ.(ጺራ) = መስቀል በሉ
7 - ፫ት ( ዝንቱ ) ቤት = በመስቀሉ ገብረ
3 - ቅንዋት = ወነገረ መስቀሉሰ 8 - ለቅድስት ቤት = በመስቀሉ ገብረ
4 - ዓዲ (ቁ) = ተሰቅለ ክርስቶስ 9 - ዝንቱ = ሠርዓ ሰንበተ
5 - ቅንዋት (ዕ) ቤት = መስቀልከ 10 - ሰላም (ጉ) ቤት = ስብሐት ለእግዚአብሔር